Thursday, March 4, 2021
ትግሉን ሁለመና አንድ ሰው ላይ ማንጠልጠል አደጋው የከፋ ነው! አርበኛ መሳፍንት የትግሉ አካል እንጂ የትግሉ ሁለመና አይደሉም! አርበኛ መሳፍንት የትግሉ አካል እንጂ ሁለንተናውም አይደሉም! አርበኛ መሳፍንት በትግሉ ውስጥ የራሳቸውን ታሪክ በደማቅ ሊፅፉ ነፍጥ ያነሱ ጀግና ናቸው! ሆኖም ግን ወደ ከተማ...
በቡሌ ሆራ ዪኒቨርስቲ በኦሮሞ አክራሪዎች በአማራ ተማሪዎች ላይ እየደረሰ ያለው ሞትና እንግልት ብሎም ወደ መጡበት እንዳይመለሱ በእገዳ መያዝ (hostage) የክልላቸው መስተዳደር- ብአዴን ልጆቹን ከhostage ለማስለቀቅ ምንም አይነት ጥረት ስላልተደረገላቸው ተማሪዎች በመሞት ላይ እንዳሉ እስካሁን ወደ 10 ተማሪዎች እንደሞቱና ተማሪዎቹ...
አራት መቶ አመት እስራኤል በግብፅ ባርነት ሲገዛ በየቀኑ እየተነሱ ጡብ ሲጠበጥቡ ጭቃ ሲያቦኩ ይውላሉ:: ማታ ማታ የሆነባቸውን ያወራሉ:: ከንፈር ይመጣሉ:: አንድም ቀን ግን እንዴት ከባርነት እንደሚወጡ ስልት አይነድፉም:: ሁልግዜ ግን ያጉተመትማሉ:: አሁን እጅ እግራቸው ብቻ ሳይሆን አእምሮዋቸውም በባርነት ውስጥ...
ብአዴን በአርበኞች ሳንባ በመተንፈስ ህይወቱን ሊያስረዝም እየተጣጣረ ይገኛል። የአርበኛ መሳፍንት እና የጓዶቹን ወደ ከተማ ጉሮ ወሸባዬ ተብሎ ሲገባ ስለትግሉ የድል ግብአት ለሚጨነቁ ጥያቄን ማጫሩ አልቀረም። ልንፋለመው ያለ ትልቅ ፍልሚያ ትግል ገና በፊታችን ነውና! ብአዴን እንኳን ህዝቡን እራሱን መከላከል የማይችል ከምድር እንስሳ...
አንጋፋው አርበኛ ጋዜጠኛ ደምስ በለጠ ዛሬ ታህሳስ 13 ቀን 2011 ዓ•ም አረፉ ህዳር 23 ቀን 2011ዓ•ም ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ለቤተሰብ ጉብኝትና ለሚዲያ ስራ የመጡት በሩሲያና በአሜሪካ በሚዲያው ዘርፍ የረዥም ጊዜ ልምድ ያካበቱት አንጋፋው ጋዜጠኛ ደምስ በለጠ በድንገት ማረፋቸው...
ግምቦት ዜሮ ፖለትካዊ ዳግም ውልደትን ምናልባት ለአስራ ምናምነኛ ግዜ ይሆናል ዛሬም እንደገና ፖለቲካን ተቀብሏል:: በንፋስ የሚገፉ ውሀ የሌላቸው ዳመናዎች! የዳግም ውልደትን ገና እንደገና ደግሞ ሊወለዱት ፖለቲካዊ ሻወር ልበለው ጥምቀትን እየወሰዱ ነው:: ምክኒያቱም የድርጅቱ ስም በፖለቲካ ውስልትናውና ግልሙትናው ብሎም በወንጀለኝነቱ...
እንደምንከታተለው ኦነግ በ"ኦሮሚያ" በተባለው ከወረራ በፌት አማራ ምድር ላይ ትጥቅ ሳይፈታ ገብቶ ምንም እንኳን በሽፋን የሚሰሩላቸው ጠሚዶኮ "ታጥቆ የገባ ሀይል የለም" ሲሉ ያስተባበሉ ቢሆንም መረጃዎች ግን ወለጋን ሙሉ በሙሉ ኦነግ በቁጥጥሩ ስር ማድረጉን ያሳያሉ:: ስለዚሁም ጉዳይ ጠሚዶኮ ወደ ወለጋ...
የአማራ ተማሪዎች አገረ ማርያሞ ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ እየተሰቃዩ ነው። በኦሮሞ አክራሪዎች አማራ በመሆናቸው ብቻ ከትምህርት ገበታቸው ላይ እንደተስተጓጉሉና ማስፈራራትና እንግልት እየደረሰባችው እንደሚገኙ መረጃዎች ይጠቁማሉ:: ተማሪዎቹ እስከአሁን ድረስ በሜዳ ላይ ተበትነው ከትምህርት ቤቶች ዶርምተሪ ታግደው የሌሊቱን ውርጭ እየተገረፉበት ይገኛል:: ወደ መጡበት...
የአስቆሮቱ ይሁዳ፥ አጥቅሶ አብሮ እየበላ የሚያዋውል፥ስሞ የሚጠቁም፥ ኮሮጆ ይዞ የሚሰርቅ፥ እየተከተለ የሚከዳ፥ ደቀመዝሙር ተብሎ ከፈሪሳዊ የሚውል ዳተኛ! ያጎረሰውን እጅ የሚነክስ፥ እየተማረ ወደ እውነት የማይደርስ፥ በንፋስ የሚወሰድ ውሀ የሌለው ዳመና፥ ፍሬ የማያፈራ ሁለት ግዜ የሞተ፥ ከስሩ የተነቀለ የበጋ የደረቀ ዛፍ፥ የገዛ...

POPULAR POSTS

MY FAVORITES

I'M SOCIAL

233,440FansLike
0FollowersFollow
68,556FollowersFollow
0SubscribersSubscribe