Sunday, July 25, 2021
****በገዱ አስተባባሪነትና ማዘናጋት የእርቅ ስም አጀንዳ አማራ ክልልን ወደ የለየለት የአማራ ጅምላ ዘር ፍጅት የሚካኃድበት ክልል እየሆነ ነው! **** ገዱ አንዳርጋቸው አማራ ክልልን ፍፁም ወደ ሆነ መፈራረስ no mans-land እያደረገው ይገባል:: እሱ በሄሊኮፕተር የሚዘዋወር መሆኑን ህዝብ ግን ከጎንደር ውጭ መንገድ...
መተማ ዮሐንስ ከባድ ጉዳት ደርሷል፡፡ በቅማንት ኮሚቴ ስም ሲዋጉ ከተያዙት አብዛኞቹ መታወቂያቸው የሽሬ፤ ትግራይ የሆነ ተገኝተዋል፡፡ አብዛኛው ምሽግ በሱር ኮንስታርክሽን ሲሰራ የነበረ ሲሆን የትግራይ ልዩ ሀይል እና መከላከያ እዚያ ውስጥ ነው መሽጎ የሚዋጋው፡፡ የምሽጎቹ ርዝመት በሰው ቁመት ልክ መሆኑ...
ፍርስራሽም ሲገኝ ነው እዬዬም ሲዳላ ነው የተጠና ዘመናት የፈጀው ስልታዊ የ27 አመታት የህውሀት አማራ የዘር ፍጅት በግላጭ ጎንደር ላይ ከተጀመረ ያለፈው ስምንት ወራት ስልት እይለዋወጠ መካሄዱ የሚታወቅ ነው:: ላለፉት ሶስት ቀናት ግን ተባብሶና ተጠናክሮ የመንግስት ሜካናይዝድ ጦር በግላጭ አማራዊ ዘር...
አማራ የራሱን መንግስት ለመመስረት ጊዜው ያስገድደዋል፡፡ *************** በመጀመሪያ የሰው ልጅ ሁሉ እኩል ነው፡፡ እኩልነቱ እንደ ሰው የመኖር መብቱን ባስመለከተ ነው፡፡ የሰው ልጅ እኩል ነው ማለት ግን አንድ አይነት ነው ማለት አይደለም፡፡ የሰው ልጅ በባህልም፣ በሞራልም፣ በጸባይም፣ በታሪክም አንድ አይነት አይደለም፡፡ ነገሩን...
ልናደርገው የሚገባን አስቸኳይ ጉዳይ እንደሚታወቀው ከግዜ ግዜ ፀረ- አማራ ሀይሎች እየተቧደኑ መጠነ ሰፊ የሆነ የጅምላ ዘር ጭፍጨፋ እያካኃዱብን እንገኛለን:: በዋናነት ይህ ጭፍጨፋ ግብአት እዲያገኝ የረዳቸው ደግሞ ከአማራው አለመደራጀት ባሻገር በአማራው ላይ እንደ መዥገር ተጣብቆ ያለው የዚህ እኩይ ስራ አስፈፃሚያቸው ብአዴን/አዴፓ...
እንግዲህ ይህንን ህዝብ mobilize የሚያደርገውም ሆነ direction የሚሰጠው የለም:: ድርጅቶች አሉ ግን ምንም በገጠመው ተግዳሮቶችና ክስተቶች ላይ ስልት ነድፎ የሚያታግለውና ስልት የሚያቀብለው የለም:: ህዝቡ ግን ዛሬም እንደ ትናንቱ እራሱ ይበጃል ያለውን እርምጃ እየወሰደ አመፅ በራሱ ተነሳሽነት በሸኸንዲ አድርጓል:: አዴፓ...

መረጃ

0
12/31/18 የአብይ መንግስት አገርን ማረጋጋት እንደተሳነውና በየቀኑ ስርአት አልበኝነቱ ቅጥ እያጣ ህዝቡ በከፋ ሁኔታ ላይ ይገኛል! በተለይ በተለይም አማራው! በአዲስ አበባ በህውሀት ስርአት ውስጥ በተለያየ ሙያ ላይ የሚገኙ ጠበቆች ፋይናንስ አማካሪዎች ሚስጥር ያውቃሉ ተብለው የሚታሰቡ ግለሰቦች ሞተው መገኘት የለት ተለት ትእይንት...
በቡሌ ሆራ ዪኒቨርስቲ በኦሮሞ አክራሪዎች በአማራ ተማሪዎች ላይ እየደረሰ ያለው ሞትና እንግልት ብሎም ወደ መጡበት እንዳይመለሱ በእገዳ መያዝ (hostage) የክልላቸው መስተዳደር- ብአዴን ልጆቹን ከhostage ለማስለቀቅ ምንም አይነት ጥረት ስላልተደረገላቸው ተማሪዎች በመሞት ላይ እንዳሉ እስካሁን ወደ 10 ተማሪዎች እንደሞቱና ተማሪዎቹ...
ብአዴን/አዴፓ የአማራን ሴት ልጆች በሽፋን የማምከኑን ሴራ በሽፋን እያስኬደ ይገኛል:: ይህንን ድርጅት እሹሩሩ እያላችሁ አናታችን ላይ ያወጣችሁ አማራ ልጆች ደሙ በእናንተም ነው:: አክትቪስት ነን የምትሉ በሙሉ ምንም አይነት ምክኒያትም ሆነ ማመቻመቻ መስጠት አትችሉም ለዚህ እኩይ ተግባር! ይህንን የካሳዲያ የወደቁ...
መረጃ ===== በደረሰኝ መረጃ መሰረት ኢትዮ-ኤርትራ ቦርደር መከፈትና የኤርትራዊያኑ እንዳሻቸው የመግባትና መውጣት እያስከተለ ያለው ችግር አንድ ሊባል ይገባል:: ኤርትራዊያኑ አማራ ገበሬን እህል ለመሸመት የሚገቡት በመኪና በመሆኑ አማራው የኤርትራ ታርጋ ለያዘ መኪና ሁሉ ያለአንዳች ማንገራገር እህልና ጥራጥሬውን ማሩን ቅቤውን በመሸጥ ላይ ይገኛል ሆኖም...

POPULAR POSTS

MY FAVORITES

I'M SOCIAL

234,541FansLike
0FollowersFollow
68,556FollowersFollow
0SubscribersSubscribe